ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከነጭ ጠጉር ትክክለኛ ፍርድ፥ ከሽበት ጺም መልካም ምክር ሲገኝ ምንኛ እንደምን ያስደስታል! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሺበት ፍርድ ሊሰጥ ይገባዋል፤ ሽማግሎችም መምከር ይገባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |