ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በወጣትነትህ ምንም ካልያዝህ በሽምግልና ዕድሜህ ምን ታገኛለህ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከሕፃንነትህ ጀምረህ ያልተመከርህ፥ በእርጅናህ ጊዜ እንዴት ብልህ ትሆናለህ? ምዕራፉን ተመልከት |