ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ኃጢአት በሴት ተጀመረ፤ ዕድሜ ለእርሷ ሁላችን እንሞታለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በመጀመሪያም ኀጢአት ከሴት ተገኘች፤ በእርስዋም ምክንያት ሁላችን እንሞታለን። ምዕራፉን ተመልከት |