ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ተስፋ መቁረጥ፤ የትካዜ መልክ፥ የልብ ስብራት፥ ይህ ሁሉ የክፉ ሚስት ውጤት ነው። የደከመ፥ እጅ የላመ ጉልበት፥ ባሏን ከምታሳዝን ሴት የሚገኝ በረከት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለልብ ቍስል ናት፥ ለፊትም ጥቁረት ናት፥ ለነፍስም ኀዘን ናት፤ እንዲሁ ባሏን የማታከብር ሴት እንደ ሽባ እጅና ልምሾ እንደ ሆነ እግር ናት። ምዕራፉን ተመልከት |