ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነፍሴ የምትጠላቸው ሦስት ዓይነት ሰዎች አሉ። ህልውናቸውም ያንገበግበኛል። እርሱም ትዕቢተኛ ድኃ፥ ውሸታም ሀብታምና፥ ሐፍረተ-ቢስ ዘማዊ ሽማግሌ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሦስት ዐይነት ሰዎችን ሰውነቴ ፈጽማ ጠላቻቸው፤ ኑሯቸውም እጅግ አበሳጨኝ፤ እነዚህም ትዕቢተኛ ድሃ፥ ንፉግ ባለጸጋና አእምሮ የሌለው ሴሰኛ ሽማግሌ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |