ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የሴትን ጥላቻ የሚያህል ከቶ ምንም የለም፤ የኃጢአተኛው ዕጣ ይውደቅባት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክፋት ሁሉ ከሴት ክፋት ታንሳለች፤ እርስዋም ወደ ኀጢአት ዕድል ታደርሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |