ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከእባብ መርዝ የባሰ መርዝ የለም፤ ከጠላትህ ቁጣ የከፋ ቁጣ አይኖርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከእባብ ራስ የሚከፋ ራስ የለም፤ ከጠላትም ቂም የሚከፋ ቂም የለም። ምዕራፉን ተመልከት |