ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነፍሴ የምትደሰትባቸው ሦስት ነገሮች አሉ፤ በእግዚአብሔርና በሰዎችም ዘንድ ደስታን ይፈጥራሉ። እነርሱም የወንድማማቾች ስምምነት፥ የጐረቤት መዋደድና፥ የሚግባቡ ባልና ሚስት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ያማርሁ ሆንሁ፤ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ያማርሁ ሆኜ ቆምሁ፥ እነዚህም በአንድ ልብ የሚተባበሩ ወንድማማቾች፥ የባልንጀሮች ፍቅር፥ የባልና ሚስትም ስምምነት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |