ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያን ጊዜ የሁሉ ነገር ፈጣሪ አዘዘኝ፥ እኔን የፈጠረኝ ለድንኳኔ ሥፍራ አዘጋጅ። ድንኳንሽን በያዕቆብ ትከይ፥ ርስትሽንም በእስራኤል አድርጊ አለኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከዚህም በኋላ ሁሉን የፈጠረ አዘዘኝ፤ ፈጣሪም ማደሪያዬን አዘጋጀልኝ፤ እንዲህም አለኝ፦ “በያዕቆብ እደሪ፤ ርስትሽም በእስራኤል ይሁን።” ምዕራፉን ተመልከት |