ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 እነሆ አስተውሉ! ለግሌ ብቻ ሳይሆን ጥበብን ለሚሹ ሁሉ ስል ደክሜያለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እነሆ፥ የደከምሁ ለሚፈልጉኝ ሰዎች ሁሉ ነው እንጂ፥ ለእኔ ብቻ እንዳይደለ እዩ። ምዕራፉን ተመልከት |