ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ትምህርት እንደ ትንቢት፥ የወደፊት ትውልዶች ውርስ ይሆን ዘንድ እጥራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ትምህርትን እንደ ትንቢት አፈስሳታለሁ፤ ለዘለዓለምም ለልጅ ልጅ አጸናታለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |