ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አትክልቱን ውሃ አጠጣለሁ፤ አበባዎቼን በመስኖ አለማለሁ አልሁ፤ እነሆ መስኖዬ ወንዝ፥ ወንዜም ባሕር ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንዲህም አልሁ፥ “የተክል ቦታዬን ላጠጣት፤ የጎመን ቦታዬን ላጠጣት፤” ፈፋዬ እንደ ወንዝ ሆነልኝ፤ ወንዜም እንደ ባሕር ሆነልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |