ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሐሳብዋ ከባሕር የሰፋ፥ ትልሟም ከጥልቅም ጥልቅ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ምሥጢሯ ከባሕር ውኃ ይልቅ ይበዛል፤ ምክሯም ከባሕሩ ጥልቀት ይልቅ ይጠልቃል። ምዕራፉን ተመልከት |