ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምክርንም እንደ ዓባይ የሚያፈስ፥ በወይን ለቀማ ወቅት እንደ ግዮን የሚያንዠረዥረው የሙሴ ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን እንደ ብርሃን፥ በወይን አዝመራ ወራትም እንደ አባይ ፈሳሽ የሚገልጣት እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |