ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጥበብን እንደ ፌቮን፥ በፍሬ ወቅት እንደሚፈሰው የጤግሮስ ወንዝ የሚያጥለቀልቃት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጥበብን እንደ ኤፌሶን ፈሳሽ፥ በሚያዝያም ወራት እንደሚመላ እንደ ጤግሮስ ፈሳሽ የሚመላት እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |