ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህ ሁሉ የልዑል እግዚአብሔር የቃል ኪዳን መጽሐፍ ነው። ለእኛ ለያዕቆብ ቤተሰቦች በሙሴ አማካኝነት የተሰጠን ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ይህ ሁሉ ነገር የልዑል የሕጉ መጽሐፍ ነው፤ ስለ ያዕቆብም ወገኖች ርስት ሙሴ ያዘዘበት ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |