ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ትእዛዜን የሚፈጽም አያፍርም፤ እኔ የማዘውን የሚያደርግ ከቶውንም ኃጢአት አይሠራም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሚሰማኝም አያፍርም፤ ለእኔ የሚገዙ ሰዎች አይስቱም። ምዕራፉን ተመልከት |