ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ እንደሚንዠረገግ ሐረግ ነኝ፤ አበቦቼም የክብርና የሀብት ፍሬዎች ተሸክመዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔስ እንደ ተወደደ የወይን ሐረግ መወደድን አስገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |