ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንደ ቀረፋ፥ እንደ ሜሮንም ዛፍ፥ መልካም መዓዛዬን ሰጠሁ፤ እንደ ምርጥ ከርቤ፤ እንደ ልባንጃ ጥሪኝና ኦኒካ እንደሚባል ሽቶ፥ በድንኳኑ እንደሚጨሰው ዕጣንም፥ ጣፋጭ ሽዬን ታገሥሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መዓዛዬም እንደ ቀናንሞስና እንደ ደርሶኒ ሽቱ የተወደደ ሆነ፤ መዓዛዬም እንዳማረ የሽቱ መዓዛ ሆነ፤ እንደ ልባንጃና እንደ ጥርኝ፥ ሰጡቃጤ እንደሚባል ሽቱም፥ በደብተራ ኦሪት እንዳለ እንደ ነጭ ዕጣን መዓዛም የተወደደ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |