ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንደ ኤን-ገዳ ዘንባባና፥ እንደ ኢያሪኮ ጽጌረዳም አደረግሁ፥ በሜዳ እንደ በቀለ ውብ ወይራ፥ እንደ ለውዝ ዛፍም ተንዥረገግሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በውኃ ዳር እንዳለ ዘንባባም ረዘምሁ፤ በኢያሪኮ እንዳለ ጽጌረዳ፥ በምድረ በዳ እንዳለች እንዳማረች የዘይት እንጨትም መዓዛዬ የተወደደ ሆነ፤ እንደ ዋርካ ዛፍም ገነንሁ። ምዕራፉን ተመልከት |