ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፍትወትና ለሥጋ ምኞት አታስገዛኝ፥ ወሰን ላጣ ፍላጐት አሳልፈህ አትስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጥጋብ አይምጣብኝ፤ ቍንጣንም አያቀናጣኝ፤ ለክፉ ሰውም አሳልፈህ አትስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከት |