ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ያዩዋትም ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የበለጠ ነገር እንደሌለ ይገነዘባሉ፤ ትእዛዛትን መፈጸምም ከሁሉ የተሻለ መሆኑን ይረዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ያያት ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የሚበልጥ፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ከመጠበቅ የሚጣፍጥ እንደሌለ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከት |