ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የተረገመ ትውስት ትታ ታልፋለች፤ እፍረቷም ፈጽሞ አይጠፋም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ስም አጠራሯም የተረገመ ይሆናል፤ ለቤቷም መርገምን ታወርሳለች፤ መርገምዋና ውርደቷ ለዘለዓለሙ አይጠፋም። ምዕራፉን ተመልከት |