ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከሌላ ወንድ ፀንሳለች፤ በጉባኤ ፊት ትቀርባለች፤ ስለ ልጅችዋም ትጠይቃለች፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እንዲህ ያለችው ሴት ቷረዳለች፤ በልጆችዋም ትገረፋለች። ምዕራፉን ተመልከት |