ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በመጀመሪያ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ አፍርሳለች፥ ሁለተኛ በባሏ ላይ ወስልታለች፤ ሦስተኛ በዝሙት አድፋ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእግዚአብሔር አንዲት ክህደት አደረገች፤ ሁለተኛም ባሏን ከዳችው፥ ሦስተኛም በሴሰኝነትዋ ሰረቀች፤ ከሌላ ወንድም ልጅን ወለደች። ምዕራፉን ተመልከት |