ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህ ሰው በከተማው ሕዝብ ፊት ይቀጣል፥ ባልጠበቀበትም ጊዜ ይያዛል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በከተማም መካከል ይበቀለዋል፤ ባልጠረጠረበትም ቦታ ያጠፋዋል። ምዕራፉን ተመልከት |