ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሐሳቤን የሚሸነቁጥልኝ፥ የጥበብንም ሕግ በልቤ የሚያስረጽ፥ ስሕተቶቼን ፈጽሞ የማያልፍ፥ ኃጢአቴንም የሚመረምር እርሱ ከቶ ማነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልቡናዬን ማን በመከረልኝ? ድንቍርናዬም ይተወኝ ዘንድ፥ በተናገሩብኝም ነገር ድል እንዳይነሱኝ፥ ለልቡናዬ ጥበብን ማን ባስተማራት? ምዕራፉን ተመልከት |