ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በትዳሩ ላይ የሚባልግ፥ ማን ያየኛል? በጨለማ ተከብቤያሁ፥ በግድግዳዎችም መሀል ተከልያለሁ፥ ማንም ስለማያየኝ ከቶ የሚያስጨንቀኝ ምንድነው? ልዑል እግዚአብሔር ኃጢአቴን አይዘክረውም ብሎ ያስባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሚስቱን ትቶ የሚሄድ ሰው፥ በልቡ “ጊዜው ጨለማ ነው፤ የሚያየኝ የለም፤ አጥር ይጋርደኛል፤ ከዚህ በኋላ ምን እፈራለሁ? የሚያውቀኝም የለም፤ ልዑልም ኀጢአቴን ይዘነጋልኛል፤ አያስብብኝምም” ይላል። ምዕራፉን ተመልከት |