ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደ ምድጃ ላይ እሳት የሚንቀለቀል ፍላጐት፤ እስካልረካ ድረስ አይጠፋም። ሥጋውን ለፍትወት የሚመኝ፥ እስኪቃጠል ድረስ ምኞቱ አይቆምም። ለሚልከሰከስ ምግብ ሁሉ ጣፋጭ ነው፤ እስኪሞት ድረስ ከዚያ አይርቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለሴሰኛ ሰው እህሉ ሁሉ ይጣፍጠዋል፤ እስኪሞትም ድረስ አያርፍም። ምዕራፉን ተመልከት |