ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በታላላቆች መሀል ስትቀመጥ አባትና እናትህን አስብ፤ በውስጣቸው መኖርክን ዘንግተህ፥ የሞኝ ባሕርይ እዳታሳይ ተጠንቀቅ፥ ይህን ብታደርግ አለመፈጠርህን ትመኛለህ፤ የተወለድክበትንም ቀን ትረግማለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አባትህንና እናትህን ዐስባቸው፥ መኳንንቶችህንም አገልግል፤ በፊታቸውም አትሳት፤ ባልተወለድሁ እንዳትል፥ የተወለድህበትንም ቀን እንዳትረግም በስንፍናህ እንዳትጠላ ሁን። ምዕራፉን ተመልከት |