ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ ሞት ያለ ንግግር አለ፤ ከቶ ይህን የመሰለ አነጋገር በያዕቆብ ዘር አይገኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሞትን የምታመጣው ቃል አለች፤ በያዕቆብም ርስት አትኖርም፤ ይህ ሁሉ በጻድቃን ዘንድ የለም፤ በኀጢአትም አይሰነካከሉም። ምዕራፉን ተመልከት |