ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሞኝን ማስተማር የተሰባበሩ ገሎችን እንደ መጠገን ነው፤ ጽኑ እንቅልፍ የያዘውንም ሰው እንደ መቀስቀስ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ብርሃኑ አልፏልና ለሞተ ሰው አልቅስለት፤ አእምሮውም ጠፍትዋልና ለሰነፍ ሰው አልቅስለት። ምዕራፉን ተመልከት |