ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ያለ ጊዜው የሚከሰት እምቢተኛነት በቀብር ላይ እንደሚሰማ ሙዚቃ ነው፤ ሁልጊዜ መቅጣትና ማረም ግን ጥበብ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባገኘበት ቦታ ነገሩን የሚናገር ሰው፥ በልቅሶ ቤት መሰንቆ እንደሚመታ ሰው ነው፤ ግርፋትና ተግሣጽ ሁልጊዜ ብልህ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከት |