ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አስተዋይ ልጅ ባል ታገኛለች፤ እፍረተ ቢሷ ልጅ ግን የወላጅዋ ኀዘን ናት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብልህ ሴት ልጅ ባልዋን ትወርሳለች፤ የምታሳፍር ሴት ልጅ ግን ለአባቷ ኀዘን ናት። ምዕራፉን ተመልከት |