ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጐ አስተዳደግ የጐደለው ልጅ አባት መሆን አሳፋሪ ነው፤ ሴት ልጅ መውለድ ግን ታላቅ ኪሣራ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ያልተቀጣ ልጅ ለአባቱ ኀፍረት ነው፤ ያልተቀጣች ሴት ልጅም የጐሰቈለች ትሆናለች። ምዕራፉን ተመልከት |