ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በአፌ ላይ ዘብ የሚያቆም፤ በከንፈሮቼ ላይ የሚያትም፥ እንዳልወድቅና በምሳሌም ሰበብ እንዳልጠፋ የሚጠብቀኝ ከቶ ማን ይሆን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ለአንደበቴ ጠባቂ ማን ባኖረልኝ? በእነርሱ እንዳልወድቅ፥ አንደበቴም እንዳትገድለኝ፥ በከንፈሮች የጥበብን ቍልፍ ማን ባኖረልኝ! ምዕራፉን ተመልከት |