Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 22:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ባልንጀራህ ላይ ክፉ ብትናገር እርቅ ይወርደ ዘንድ ተስፋ ስላለ አትጨነቅ፤ ብትሰድበው፥ ሐሳበ-ግትር ብትሆንበት፥ ምሥጢሩን ብትገልጽበትና ከጀርባው ብትወጋው ግን ባልንጀራህን እንደምታጣ እወቅ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ነገር ግን ብት​ላ​ገ​ድ​በት፥ አፍ​ህ​ንም በእ​ርሱ ላይ ከፍና ዝቅ አድ​ር​ገህ ብት​ና​ገር፥ ብት​ሰ​ድ​በ​ውም፥ ምክ​ሩ​ንም ብታ​ወ​ጣ​በት፥ ብት​ከ​ዳ​ውና፥ ብታ​ሳ​ዝ​ነው በዚህ ነገር ወዳጅ ሁሉ ይሸ​ሻል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 22:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች