ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በወፎች ላይ ድንጋይ ብትወረውር ታባርራቸዋልህ፤ ወዳጅህን ብትገሥጽ ደግሞ ወዳጅነትን ታጠፋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በወፎች ድንጋይ የወረወረባቸው ሰው ያባርራቸዋል፤ በወዳጁም የሚዘብት ሰው ወዳጅነትን ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |