ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀኬተኛ ሰው እንደ ግፍ ነው፤ የሚነካው ሁሉ እጁን ያፈናጥቃል። መጥፎ ልጆች ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሰነፍ ሰው በተኛበት ቦታ እንደ ተጣለ ፈርስ ነው። የነካውም ሰው ሁሉ እጁን ያራግፋል። ምዕራፉን ተመልከት |