ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዐይን ብትጠነቁል እምባ ይፈሰዋል፥ ልብን ብተነካካው ደግሞ ስሜቶቹን ትገልጣለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዐይኑን የሚጠነቍል ሰው እንባውን ያወርዳል፤ ልቡናውንም የሚነካ ሰው ጥበብን ያሳያል። ምዕራፉን ተመልከት |