ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በግምብ ላይ የተቀመጡ ጠጠሮች ንፋሱን መቋቋም አይችሉም፤ በገዛ ሐሳቡ ፍርሃት ያደረበት የሞኝ ልብም እንዲሁ ፍርሃትን አይቋቋምም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በነፋስ ፊት ያለ ገለባም ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እንደማይቆም፥ ያላዋቂ ሰው ዐሳብም ያስፈራው ሰው ቢኖር በማይቆም በፈሪ ሰው ልቡና ዘንድ እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |