ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በበቃ ማስተዋል ላይ የተገነባ ልብ፥ በተስተካከለ ግድግዳ ላይ እንደሚደረግ ጌጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቅጥሩም ለዘለዓለም አይወድቅም፤ በዐዋቂ ሰው ምክር የጸና ልቡናም በግድግዳ ላይ እንዳለ የአሸዋ ምርግ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |