ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከሕንጻው ጋር የተያየዘ ማገር መሬት ብትንቀጠቀጥም ቦታውን አይለቅም። አስቦበት የቆረጠ ልብም እንደዚሁ በቀውጢ ሰዓት አይብረከረክም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ማገሩ ያማረ፥ በግንብ የታሰረ ቤት በምድር መናወጥ ጊዜ እንደማይፈርስ፥ የብልህ ሰው ምክርም በጽኑዕ ልቡና እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |