ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከአላዋቂ ሰው ጋር ንግግር አታብዛ፤ ከጅልም አትጠጋ። እርሱን ተጠንቀቀው፥ አልያ ግን ችግር ላይ ትወድቃለህ። ከእርሱም ጋር በመነካካትህ ታድፋለህ። ከእርሱ ራቅ፥ የአእምሮ ሰላምም ታገኛለህ፤ በጅል ተግባሩም አትሸማቀቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከእርሱ ራቅ፤ ሰውነትህም ታርፋለች፤ ይቀልሃልም፤ በእርሱም ስንፍና አንተ የምትጐዳው የለም። ምዕራፉን ተመልከት |