ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለሙታን የሚታዘነው ለሰባት ቀናት ነው፤ ለሞኞችና ለክፉዎች ግን ዕድሜ ልካቸውን ይታዘንላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከሰነፍ ሰው ጋራ ነገርን አታብዛ፤ አእምሮ ከሌለውም ሰው ጋራ አትሂድ፤ ወደ መከራ እንዳያገባህ፥ አንተም በእርሱ ስንፍና እንዳትነቀፍ ተጠበቅ። ምዕራፉን ተመልከት |