ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞኝን ማስተማር ለተኛ ሰው እንደ ማውራት ነው፤ በጨረስህም ጊዜ ነገሩ ምንድነው? ይልሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሞተ በኋላ አይመለስምና፥ ለሞተ ሰው ታለቅስለት ዘንድ አገባብ ነው። ከመሞቱ መኖሩ ይከፋበታልና ለሰነፍ ሰው በሕይወት ሳለ አልቅስለት። ምዕራፉን ተመልከት |