ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አፈ ጮሌው በሁሉም ዘንድ ይታወቃል፤ ጥንቁቅ ግን ምንም አያመልጠውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ንግግርን የሚችል ሰው ከሩቁ ይታወቃል፤ ለብልህ ሰውም የተሳተው ኀጢአቱ ይታወቀዋል። ምዕራፉን ተመልከት |