ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ተግሣጽን የሚጠላ የኃጢአተኛን ፈለግ ይከተላል፤ ጌታን የሚፈራ ግን በልቡ ይጸጸታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ምክርን የሚጠላ ሰው ኀጢአተኞችን ይከተላቸዋል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ግን በመከሩት ጊዜ ልቡናውን ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከት |