ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የደኃን ልመና እግዚአብሔር ፈጥኖ ይሰማል፤ የእርሱም ፍርድ ሳይዘገይ ይደርሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ድሃ በሚለምንበት ጊዜ አፉን እስከ ዦሮው ይከፍታል፤ ጩኸቱም ፈጥኖ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል። ምዕራፉን ተመልከት |