ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሕግን ማፍረስ በሁለት በኩል ስለት እንዳለው ሰይፍ ነው፤ በሰይፉ የተመታ ቁስሎቹ አይሽሩም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሁለት አፍ እንዳለው የተሳለ ሰይፍ ኀጢአት ሁሉ እንዲሁ ናት፤ ካቈሰለችም ለቍስሏ ፈውስ የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |